top of page

በHOAS ስለ የስራ እድሎች የበለጠ ይወቁ

HOAS ብዝሃነትን፣ ፍትሃዊ እና እኩል የስራ ፖሊሲን በመተግበር እኩል የስራ እድልን ለማረጋገጥ ቁርጠኛ ነው። ሰራተኞቻችን የተለያየ አገር፣ የሀይማኖት፣ ዕድሜ፣ የባህል  እና ሌሎችም አባላት ናቸው።

የሰራተኞች ልዩነት የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ እርዳታ ፈላጊዎችን ለመርዳት እድል ይሰጠል። የተለያዩ ቡድኖች መኖራቸው ለምናገለግለው ማህበረሰብ የቋንቋ ብቃት ና ባህላዊ አግባብነት ያለው አገልግሎት ለመስጠት አስችሎናል. ወደፊት የቡድናችንን አባላት የተለያዩ ለማድረግ፣ በቡድናችን ውስጥ አዳዲስ ነገሮችን እና የፈጠራ ችሎታን ለማሳደግ እንቀጥላለን።

ይህ ለሁሉም ዓይነት የሥራ ዓይነቶችና በፈቃደኝነት ለሚከናወኑ አጋጣሚዎች ክፍት ቦታ የምናስቀምጥበት ዋነኛ ድረ ገጽ ነው ። በተጨማሪም ሥራችንን ወደተለያዩ የሥራ ገበያ ቦታዎች ልናስቀምጥ እንችላለን ። የስራ መረጃ ለማግኘት ወደ ቢሮ  መምጣት ሆነ መደወል አያስፈልግም። ክፍት ቦታዎችን ለማየት እባክዎ ከታች ያለውን ሊንክ ይከተሉ።

bottom of page