top of page

የዜግነት አመልካቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ሊኖራቸው ይገባል.

  • ኦሪጅናል አረንጓዴ ካርድ 

  • ሁለት የፓስፖርት መጠን ፎቶዎች

  • የግዛት መታወቂያ/የመንጃ ፍቃድ

  • ከUS ያደረጉት ጉዞ፡ የመነሻ ቀን፣ ወር፣ አመት እና የተመለሱበት ቀን፣ ወር እና አመት። ከUS ውጭ የወሰዱ አጠቃላይ ቀናት።

  • የእናት ሙሉ ስም እና የትውልድ ቀን / እሱ / እሷ ዜጋ ከሆነ / 

  •  የአባት ሙሉ ስም እና የትውልድ ቀን / እሱ / እሷ ዜጋ ከሆነ /

  • ያለፉት አምስት ዓመታት አድራሻ፡ የመግባት እና መውጫ ቀን/ወር/አመት

  • ያለፉት አምስት ዓመታት የቅጥር መረጃ …… የአሰሪ ስም፣ ከ ------ እስከ --- እና የስራ መደቡ

  • የልጆች መረጃ፤ ሙሉ ስም እና የትውልድ ቀን/አረንጓዴ ካርድ…

  • $ 725 የማመልከቻ ክፍያ፣ ወይም የ DSHS ደብዳቤ የቅርብ ቅጂ ካለዎት ክፍያው ሊሰረዝ ይችላል።

  • የጋብቻ የምስክር ወረቀት / ያገባ ከሆነ /

  • የፍቺ የምስክር ወረቀት/ከተፋቱ/

IMG_1852_edited.jpg

የግሪን ካርድ አመልካቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ሊኖራቸው ይገባል I-485

afterschool2_edited_edited_edited.jpg
  • ፎቶግራፎች - ሁለት በቅርብ ጊዜ ተመሳሳይ ቀለም ያለው የፓስፖርት አይነት የራስዎን እና የሚመለከቷቸውን ቤተሰቦች ፎቶግራፎች ማስገባት አለቦት።

  • የሕክምና ምርመራ እና የክትባት መዝገብ (ቅጽ I-693)

  • በመንግስት የተሰጠ የማንነት ሰነድ ከፎቶግራፍ/መታወቂያ/ ጋር

  • የስደተኛ ወይም የጥገኝነት ሁኔታን የሚያሳይ I-94 ሰነድ

  • የጋብቻ የምስክር ወረቀት እና ሌላ የግንኙነት ማረጋገጫ/ ካለ/

  • የልጆች የልደት የምስክር ወረቀት የሁለቱም ወላጆች ስም / ለስደተኞች አስፈላጊ አይደለም.

  • አሁን የምትኖርበት አድራሻ

  • ወደ አሜሪካ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ የኖሩበት አድራሻ

  • ከአንድ ዓመት በላይ ከዩናይትድ ስቴትስ ውጭ የኖሩት አድራሻ 

  • የልጆችዎ ፣ ስም ፣ ልደት ቀን እና የትውልድ ሀገር መረጃ

  • የገንዘብ ማዘዣ 1,225 ዶላር

bottom of page